የአንጀት ቁስለት በH.pylori ኢንፌክሽን ፣ ረጅም ጊዜ አንጀታችንን የሚጎዱ መድኃኒቶችን ከተጠቀምን፣ ከመጠን በላይ አልኮሆል ፣ ሲጋራ የምንጠቀም ከሆነ እና በቤተሰብ ካለ ሊከሰት ይችላል ።
ምልክቶቹም:-
- የላይኛው የሆዳችን ክፍል ለይ የማቃጠል ስሜት
 - ማቅለሽለሽ እና ወደላይ ማለት
 - ሆዳችን መነፋት
 - የምግብ ፍላጎት መቀነስ
 - የድካም ስሜት እና ክብደት መቀነስ የሚጠቀሱ ምልክቶች ናቸው።
 
የአንጀት ቁስለት በቀላሉ መታከም የሚችል ሲሆን የተሟላ ምርመራ እና ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ይገኛል ።
ህክምናውን ለማግኘት በ0962212223 / 0965212223 ይደውሉ።
What are the symptoms of Gastric ulcer?
Gastric ulcer is mainly caused by H.pylori infection, NSAIDs, alcohol, smoking and genetically as well.
The symptoms include:-
- Burning sensation on our stomach
 - Nausea and vomiting
 - Bloating
 - Loss of appetite
 - Fatigue and weight loss are some of them.
 
Gastric ulcer can get treated easily.
Ethio-Istanbul General Hospital offers a fully equipped diagnosis and treatment for Gastrointestinal cases.
To get more information, give us a call



