የአይን መድረቅ

የአይን መድረቅ

እርሶ ፣ ቤተሰቦ ወይንም ደግሞ እሚያቁት ወዳጅ ዘመዶ የአይን ህክምና ቦታ ሄደዉ የአይን መድረቅ አለብዎ ፤ ይህንና ያንን ያድርጉ ተብለዉ ይሆናል። ለመሆኑ የአይን መድረቅ ምንድነው? በምንስ ይመጣል? መከላከያዉና ህክምናዉስ ምንድነዉ? ስለሚሉት ነገሮች በትንሹ ጀባ እንበላችሁ። ከሳይንሳዊ ትርጓሜዉ ስንነሳ የአይን መደረቅ…