የጡት ካንሰር
የጡት ካንሰር በአንዱ ወይም በሁለቱም ጡት ላይ የሚጀምር የካንሰር አይነት ነዉ ።አብዛኛው የበሽታው ተጠቂዎች ሴቶች ቢሆኑም ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል። ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን ከሚጨምሩ ነገሮች መካከል አልኮል መጠጥን አዘውትሮ መጠጣት፣ከመጠን ያለፈ ውፍረት፣ልጅ አለመውለድ ወይም ከ 30 አመት በኋላ…
በኦፕሬሽን መውለድ (Caesarean section) – ማለት ከ28 ሳምንት በውሀላ ማደንዘዣ ተሰጥቶ ልጅሽ እና ከልጅሽ ጋር አብሮት የነበረው የእንግዴ ልጅ በሆድሽ በታችኛው ክፍል ላይ በሚደረግ ትንሽ መቅደድ ልጅሽን ከማህፀን የማውጣት ወይንም የማስወለድ መንገድ ነው። በኦፕሬሽን መውለድ (Caesarean section) – በድንገተኛ ሁኔታ…
የትኛውም አይነት ህክምና በሁለት ወገኖች መካከል በሚደረግ ስምምነት የሚጠይቅ መሆኑ እሙን ነው። በተለይ የቀዶ ጥገና ህክምና ሲሆን ደግሞ ታካሚው ውሳኔ ላይ እንዲደርስ ስላሉት የህክምና አማራጮች የያንድአንዱን ጥቅምና ጉዳት የማስረዳት ኃላፊነትና ታካሚው ወደ ውሳኔ እንዲመጣ ማድረግ የሀኪሙ ግዴታ ቢሆንም የመጨረሻ ውሳኔው…
በእርግዝና ጊዜ ስለሚከሰተው ማቅለሽለሽና ማስታወክ ምን ያህል ያውቃሉ?– በዶ/ር ዳዊት መስፍን ፤ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ⁃ ማቅለሽለሽና ማስታወክ ሁሉም እርጉዝ እናቶች እስከ 4 ወራቸው ድረስ የሚያጋጥማቸው የህመም አይነት ነው፡፡ ⁃ አንዳንዶች ምንም ሳይኖራቸው አንዳንዶች ደግሞ ከ4 ወር በላይ ቆይቶ ሊያስቸግራቸው…