ስለ አእምሮ ሕመም አንዳንድ የተለመዱ አፈ ታሪኮች እና እውነታው

ስለ አእምሮ ሕመም አንዳንድ የተለመዱ አፈ ታሪኮች እና እውነታው

1. የአእምሮ ሕመም የድክመት ወይም የግል ውድቀት ምልክት ነው። እውነታው:- የአእምሮ ሕመም በግል ድክመት ወይም በፍላጎት እጥረት ያልተከሰቱ እና እንደ ሌሎች  አካላችን(Organ) በተለያዩ ምክንያት ሊታመም የሚችል አካላችን ነው። 2. የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች አደገኛ ወይም ጠበኛ ናቸው። እውነታው:- አብዛኛዎቹ የአእምሮ…

በህጻናት እና ልጆች ላይ የሚከሰት የኮሌስትሮል ህመም

በህጻናት እና ልጆች ላይ የሚከሰት የኮሌስትሮል ህመም

ስለ ኮሌስትሮል ህመም ስናስብ ብዙውን ጊዜ ከአዋቂዎች ጋር ብቻ እናያይዘዋለን። ነገርግን ይህ የጤና ጉዳይ ህጻናትን እና ታዳጊዎችን ሊያጠቃ ይችላል። በዋናነት ልጆች ላይ የሚከሰት የኮሌስትሮል ህመም አይነቶች በዘር የሚተላለፉ ሲሆኑ በተጨማሪም ከአመጋገብ መዛባትና እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማነስ ጋር በተያያዘም የልጆች…

የጡት ካንሰር

የጡት ካንሰር

የጡት ካንሰር በአንዱ ወይም በሁለቱም ጡት ላይ የሚጀምር የካንሰር አይነት ነዉ ።አብዛኛው የበሽታው ተጠቂዎች ሴቶች ቢሆኑም ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል። ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን ከሚጨምሩ ነገሮች መካከል አልኮል መጠጥን አዘውትሮ መጠጣት፣ከመጠን ያለፈ ውፍረት፣ልጅ አለመውለድ ወይም ከ 30 አመት በኋላ…

የአንጎል፣ ህብረሰረሰርና  የነርቭ ህክምና

የአንጎል፣ ህብረሰረሰርና  የነርቭ ህክምና

በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ለተለያዩ ለአንጎል , ለ ህብረሰረሰርና ለ ነርቭ  ህመም የምንሰጣቸው የህክምና አይነቶች:- 1. የጭንቅላት እጢ ቀዶ ህክምና2. የህብለሰረሰር ቀዶ ህክምና3. በአፍንጫ በኩል የሚሰራ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና4. የዲስክ መንሸራተት ህክምና5  ለአንገት እና ጀረባ መጣመም/መጉበጥ ቀዶ ህክምና6 ለሚጥል ህመም እና…

nvestigating factors influencing overweight and obesity amongadult households in Ethiopia

Investigating factors influencing overweight and obesity amongadult households in Ethiopia: a multilevel ordered analysis of 2016 EDHS data Alemayehu Deressa , Dawit Firdisa*, Abdi Birhanu, Adera Debella, Mulugeta Gamachu, Addis Eyeberu, Deribe Bekele Dechasa, Usmael Jibro, Bikila Balis, Moti Tolera’,…

እስትሮክን ለማከም የሚውለው በመርፌ የሚሰጥ መድሐኒት :rTPA

እስትሮክን ለማከም የሚውለው በመርፌ የሚሰጥ መድሐኒት :rTPA

የተዘጋ የአንጎል ደም-ስርን በመክፈት እስትሮክን ለማከም የሚውለው በመርፌ የሚሰጥ መድሐኒት :rTPA በደም ስር በሚሰጥ መድሐኒት እስትሮክን በማከም ፈር ቀዳጁ የሀገራችን ሆስፒታል ጥቁር አንበሳ ህክምናውን በነፃ እየሰጠ ይገኛል ፤ በብዙ መቶ ሺ የሚሰጥ ህክምና መሆኑን አይዘንጉ ፤ ደም ስር ለአንጎል የኤልክትሪክ…

የኮሌስትሮል መዛባት፤ መቼ ነው ሪፈር ማድረግ ያለብን?

የኮሌስትሮል መዛባት፤ መቼ ነው ሪፈር ማድረግ ያለብን?

በዘር የሚተላለፍ የኮሌስትሮል ህመም (የፋሚሊያል ሃይፐርኮሌስትሮሌሚያ, Familial Hypercholesterolemia, FH) በጣም ከፍተኛ የኮሌስትሮል መብዛት የሚያመጣና ለልብ ህመም የሚያጋልጥ የተለመደ በዘር የሚወረስ በሽታ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 ሰዎች አንዱን እንደሚያጠቃ የተረጋገጠ ሲሆን በዘር ከሚወረሱ የሜታቦሊክ ህመሞች በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያም…

ወጌሻ ወይስ ሀኪም

ወጌሻ ወይስ ሀኪም

በብዛት ሆስፒታል ተመላላሽ ክፍል ወይም ድንገተኛ ክፍል በተለያየ አጋጣሚ ከመውደቅ ወይም ከመኪና አደጋ ጋር በተያያዘ ብዙ ታካሚዎች ይመጣሉ። በዚሁ ምክንያት አንዳንድ ጊዜ እጃቸው ወይም እግራቸው ላይ ጉዳት ይደርሳል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአጥንት ስብራት ወይም ስንጥቃት እንዲሁም የመገጣጠሚያ ውልቃት ያጋጥማቸዋል። በዚህ…

የአንጀት ቁስለት ምልክቶቹ ምንድናቸው?

የአንጀት ቁስለት ምልክቶቹ ምንድናቸው?

የአንጀት ቁስለት በH.pylori ኢንፌክሽን ፣ ረጅም ጊዜ አንጀታችንን የሚጎዱ መድኃኒቶችን ከተጠቀምን፣ ከመጠን በላይ አልኮሆል ፣ ሲጋራ የምንጠቀም ከሆነ እና በቤተሰብ ካለ ሊከሰት ይችላል ። ምልክቶቹም:- የአንጀት ቁስለት በቀላሉ መታከም የሚችል ሲሆን የተሟላ ምርመራ እና ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል እየተሰጠ ይገኛል…

በኦፕሬሽን ስለመውለድ (Caesarean section) ማወቅ ያለብሽ ጠቃሚ ነጥቦች

በኦፕሬሽን ስለመውለድ (Caesarean section) ማወቅ ያለብሽ ጠቃሚ ነጥቦች

በኦፕሬሽን መውለድ (Caesarean section) – ማለት ከ28 ሳምንት በውሀላ ማደንዘዣ ተሰጥቶ ልጅሽ እና ከልጅሽ ጋር አብሮት የነበረው የእንግዴ ልጅ በሆድሽ በታችኛው ክፍል ላይ በሚደረግ ትንሽ መቅደድ ልጅሽን ከማህፀን የማውጣት ወይንም የማስወለድ መንገድ ነው። በኦፕሬሽን መውለድ (Caesarean section) – በድንገተኛ ሁኔታ…

ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና

ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና

የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት ተስፋዓለም ጋሻው እንዳሉት ከኅዳር 8-12/ 2017 ዓ.ም በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ውስጥ ነርስ ስትሆን ብዙ ስሞችን ታገኛለህ መርፌ ወጊ፣ አልጋ አንጣፊ ፣ ቁስል አጣቢዎቹ ወዘተ…. ትባላለህ። አብዛኛዉ ታካሚ የሀኪሞች ፀሀፊ አድርገው ነው የሚያስቡን። ለሁሉም ሰው punching bag ትሆናለህ። በምትሰራበት ቦታ ሁሉንም ነገር ትሆናለህ ሀኪም ፣ ጥበቃ ፣ ፅዳት ሰራተኛ ፣…