Dr. Adissu Melkie

Dr. Adissu Melkie

Dear Podcast session of ‘Hakim’, thank you for inviting Dr. Adissu Melkie as your recent guest. His journey inspires thousands of listeners. Dr. Adissu is more than just a nephrologist; he’s a beacon of hope for his patients. His unwavering…

Dr. Addisu Melkie

Dr. Addisu Melkie

Dr. Addisu Melkie has been a pivotal figure in my medical journey. His exceptional clinical skills, warm demeanor, and engaging personality have left a lasting impression. I am deeply grateful for his guidance and mentorship. He embodies the spirit of…

heartfelt message

heartfelt message

Please 🤲 🙏post this heartfelt message on your page. I am writing to express my gratitude to a dedicated health professional working in the government health sector. I want to thank Senior Nurse Tekalign at the Welate Health Center in…

galataa

galataa

Akkam jirtu warri page Hakim? Ani ogeessa fayya kellaa fayya mootummaa kessa hojjatu tokkon galateefachuf dhufee. Essa akkan jalqabufi maal jedhee akkan jalqabu hin beeku.  Iddichi as magaalaa shaggar kutaa magaalaa furii kella fayya walattee keessa kan hojjatan Senior Nurse…

ስለ አእምሮ ሕመም አንዳንድ የተለመዱ አፈ ታሪኮች እና እውነታው

ስለ አእምሮ ሕመም አንዳንድ የተለመዱ አፈ ታሪኮች እና እውነታው

1. የአእምሮ ሕመም የድክመት ወይም የግል ውድቀት ምልክት ነው። እውነታው:- የአእምሮ ሕመም በግል ድክመት ወይም በፍላጎት እጥረት ያልተከሰቱ እና እንደ ሌሎች  አካላችን(Organ) በተለያዩ ምክንያት ሊታመም የሚችል አካላችን ነው። 2. የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች አደገኛ ወይም ጠበኛ ናቸው። እውነታው:- አብዛኛዎቹ የአእምሮ…

ONCO Pathology Diagnostic Center at Annual walk and fundraising event

ONCO Pathology Diagnostic Center at Annual walk and fundraising event

📣 በትናንትናው እለት ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማእከል በአለምፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን በሚዘጋጀው 4ኛው አመታዊ የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ ላይ በመሳተፍ ከማኅበረሰባችን ድጋፍ ጋር፣ የጡት ካንሰር ግንዛቤን ለማሳደግ እንዲሁም ህክምናውን እየተከታተሉ ያሉ ሰዎችን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ተፅእኖ በማሳደሩ ኩራት ይሰማዋል።…

የደም ስር ቀዶ ህክምናዎች በኢትዮ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል

የደም ስር ቀዶ ህክምናዎች በኢትዮ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል

ለተለያዩ የደም ስር ህመሞች የሚያስፈልጉ ቀዶ ህክምናዎችን እንዲሁም ሌሎችን በደም ስር ቀዶ ህክምና ስብስፔሻሊስት ዶ/ር ትዛዙ ከበደ እና ከውጪ በሚመጡ ስብ እስፔሻኪስት ሃኪሞች እየሰጠን እንገኛለን ፡፡ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0965212223 / 0962212223 ይደውሉ፡፡ Vascular Surgery Services at Ethio-Istanbul General Hospital We…

በህጻናት እና ልጆች ላይ የሚከሰት የኮሌስትሮል ህመም

በህጻናት እና ልጆች ላይ የሚከሰት የኮሌስትሮል ህመም

ስለ ኮሌስትሮል ህመም ስናስብ ብዙውን ጊዜ ከአዋቂዎች ጋር ብቻ እናያይዘዋለን። ነገርግን ይህ የጤና ጉዳይ ህጻናትን እና ታዳጊዎችን ሊያጠቃ ይችላል። በዋናነት ልጆች ላይ የሚከሰት የኮሌስትሮል ህመም አይነቶች በዘር የሚተላለፉ ሲሆኑ በተጨማሪም ከአመጋገብ መዛባትና እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማነስ ጋር በተያያዘም የልጆች…

የአንጎል ቦይ መለጠጥ : hydrocephalus

የአንጎል ቦይ መለጠጥ : hydrocephalus

አንጎል በውሐ የተከበበና የተከፋፈለ ነው ። ውሐ መሳይ የአንጎል ፈሳሽ በቦይ ውስጥ እየተዘዋወረ ለአንጎል ምግብ የማድረስ ፣ተረፈ ምርቶችን የማስወገድ አገልግሎት ይሰጣል ። ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚሰነዘሩ የአንጎል ጥቃቶችን ያመክናል ። አንጎል የውሐ ሻወር እንዲያገኝ የሚስችል ተፈጥሯዊ መዋኛ ቦይ-ስረዓት ያለው ድነቅ…