ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም (Walking corpse syndrome) ምንድን ነው ?
ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም ወይንም በሌላ ስሙ ኮታርድስ ሲንድረም (cotard’s syndrome) በጣም ያልተለመደ የነርቭ እና የአዕምሮ (neuropsychiatric) ችግር ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የታወቀው በ1882 እ.ኤ.አ በፈረንሳዩ የሥነ-አዕምሮ ሐኪም በዶ/ር ጁሌስ ኮታርድ ሲሆን በዋነኝነት የዚህ የአዕምሮ መዛባት ችግር ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የተወሰነ የሰውነት…