የአንጎል ቦይ መለጠጥ : hydrocephalus

የአንጎል ቦይ መለጠጥ : hydrocephalus

አንጎል በውሐ የተከበበና የተከፋፈለ ነው ። ውሐ መሳይ የአንጎል ፈሳሽ በቦይ ውስጥ እየተዘዋወረ ለአንጎል ምግብ የማድረስ ፣ተረፈ ምርቶችን የማስወገድ አገልግሎት ይሰጣል ። ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚሰነዘሩ የአንጎል ጥቃቶችን ያመክናል ። አንጎል የውሐ ሻወር እንዲያገኝ የሚስችል ተፈጥሯዊ መዋኛ ቦይ-ስረዓት ያለው ድነቅ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓላቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን የክብረ እንግዳ ሆነው በተገኙበት ጥቅምት 9 ቀን  2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ  አከበሩ። Celebration of the 10th year reunion and establishment of an…

Intrauterine Contraceptive Device (IUCD) Migration into the Bladder

Intrauterine Contraceptive Device (IUCD) Migration into the Bladder with Bladder Stone Formation: Case Report Tsiyon Nigusie, Fitsum Solomon, Mezgebe Degefe, Samuel Almaw, Abiy Tadele Corresponding Author: Tsiyon Nigusie Alemu Link: https://doi.org/10.1016/j.eucr.2024.102770 To send your papers use t.me/HakimAds

ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና

ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና

የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት ተስፋዓለም ጋሻው እንዳሉት ከኅዳር 8-12/ 2017 ዓ.ም በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ውስጥ ነርስ ስትሆን ብዙ ስሞችን ታገኛለህ መርፌ ወጊ፣ አልጋ አንጣፊ ፣ ቁስል አጣቢዎቹ ወዘተ…. ትባላለህ። አብዛኛዉ ታካሚ የሀኪሞች ፀሀፊ አድርገው ነው የሚያስቡን። ለሁሉም ሰው punching bag ትሆናለህ። በምትሰራበት ቦታ ሁሉንም ነገር ትሆናለህ ሀኪም ፣ ጥበቃ ፣ ፅዳት ሰራተኛ ፣…

የቁስል ህክምና ራሱን የቻለ ህክምና እንዴት ሊሆን ቻለ?

የቁስል ህክምና ራሱን የቻለ ህክምና እንዴት ሊሆን ቻለ?

የቁስል ህክምና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ራሱን የቻለ ህክምና ነው፡፡ ከነርሶች አንስቶ እስከ ሀኪሞች ድረስ የዚህን ህክምና ልዩ ስልጠና (Speciality)  እየወሰዱ የቁስል ህክምናን ያደርጋሉ፡፡ የቁስል ህክምና እንደ ሰርጀሪ ፤ የአጥንት ህክምና እና የፕላስቲክ ሰርጀሪ ካሉት ልዩ ህክምናዎች ጋር በቅርበት ቢዛመድም ከነዚህ…

ከ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር

ከ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር

ይህ ትላንት በድሬዳዋ ሳቢያን አጠቃላይ ሆስፒታል የ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር ነው። የልጆቻችን ውሎ ፣ ቦታና ሁናቴ ማየት እና መከታተል ይሻል። Thank you to the Sabian General Hospital OR Team! [በቤተሰብ ፈቃድ የቀረበ :…