ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና
የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት ተስፋዓለም ጋሻው እንዳሉት ከኅዳር 8-12/ 2017 ዓ.ም በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…