ጥርሳችንን ከቦረሽን በኃላ ወዲያዉኑ በክዳኑ ዘግቶ ማስቀመጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምክንያቱም ውስጡ የሚኖረው እርጥበት ለባክቴርያ እድገት አመቺ ስለሚሆን።
አገልግሎት ለማግኘት በ +251938302962 ወይም +251913455627 ይደዉሉ




ጥርሳችንን ከቦረሽን በኃላ ወዲያዉኑ በክዳኑ ዘግቶ ማስቀመጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምክንያቱም ውስጡ የሚኖረው እርጥበት ለባክቴርያ እድገት አመቺ ስለሚሆን።
አገልግሎት ለማግኘት በ +251938302962 ወይም +251913455627 ይደዉሉ
አንጎል በውሐ የተከበበና የተከፋፈለ ነው ። ውሐ መሳይ የአንጎል ፈሳሽ በቦይ ውስጥ እየተዘዋወረ ለአንጎል ምግብ የማድረስ ፣ተረፈ ምርቶችን የማስወገድ አገልግሎት ይሰጣል ። ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚሰነዘሩ የአንጎል ጥቃቶችን ያመክናል ። አንጎል የውሐ ሻወር እንዲያገኝ የሚስችል ተፈጥሯዊ መዋኛ ቦይ-ስረዓት ያለው ድነቅ…
የቁስል ህክምና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ራሱን የቻለ ህክምና ነው፡፡ ከነርሶች አንስቶ እስከ ሀኪሞች ድረስ የዚህን ህክምና ልዩ ስልጠና (Speciality) እየወሰዱ የቁስል ህክምናን ያደርጋሉ፡፡ የቁስል ህክምና እንደ ሰርጀሪ ፤ የአጥንት ህክምና እና የፕላስቲክ ሰርጀሪ ካሉት ልዩ ህክምናዎች ጋር በቅርበት ቢዛመድም ከነዚህ…
Tikur Anbessa’s staff participating in the 4th annual 5K walk for breast cancer awareness
በኢትዮጵያ ውስጥ ነርስ ስትሆን ብዙ ስሞችን ታገኛለህ መርፌ ወጊ፣ አልጋ አንጣፊ ፣ ቁስል አጣቢዎቹ ወዘተ…. ትባላለህ። አብዛኛዉ ታካሚ የሀኪሞች ፀሀፊ አድርገው ነው የሚያስቡን። ለሁሉም ሰው punching bag ትሆናለህ። በምትሰራበት ቦታ ሁሉንም ነገር ትሆናለህ ሀኪም ፣ ጥበቃ ፣ ፅዳት ሰራተኛ ፣…
Dr. Gelana Garoma, a Maxillofacial Surgeon and FAIMER fellow, has been recognized with the prestigious Rising Star Award at the EDPA conference.
የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት ተስፋዓለም ጋሻው እንዳሉት ከኅዳር 8-12/ 2017 ዓ.ም በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…