Many people believe that placing a loved one in a nursing home is equivalent to abandoning them, but this is far from the truth.

In reality, choosing a nursing home can be an act of care and responsibility, especially when a loved one requires professional, round-the-clock medical attention that family members may not be equipped to provide.

Nursing homes offer a safe environment with trained caregivers, ensuring that residents’ physical, emotional, and medical needs are met. Rather than abandonment, placing a loved one in a nursing home can be a thoughtful decision to enhance their quality of life when home care is no longer sufficient.

Grace Nursing Home Center has been providing exceptional care services for several years, ensuring the well-being and comfort of all our residents.

በብዙ ሰዎች ዘንድ የቤተሰብን አባል በአረጋውያን መንከባከቢያ ማዕከል ውስጥ ማስቀመጥ እነሱን እንደ መተው/መጣል ይቆጠራል።

እንደ እውነቱ ከሆነ ግን፣ ወደ እንክብካቤ ማዕከል መምጣት እንደ አንድ ትልቅ የሃላፊነት ውሳኔ ይቆጠራል። በተለይም ደግሞ በቅርብ ያለ የቤተሰብ አባላት ሊያደርገው የማይችል ሙያዊ እና የሁል ግዜ ሰዓት ሕክምና ወይም ክትትል ሲያስፈልግ።

የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከላአት አካላዊ፣ ስሜታዊ እና አጠቃላይ የክትትል እና እንክብካቤ አገልግሎቶችን በማሟላት በሰለጠኑ ባለሞያዎች ደህንነቱ በተጠበቀ አካባቢ ይሰጣሉ። በቤት ውስጥ የሚደረግ እንክብካቤ በቂ በማይሆንበት ግዜ አረጋውያንን ወደ እንክብካቤ ማዕከል ማምጣት መጣል/መተው ሳይሆን፣ ታማሚው ያለበትን ሁኔታ ለማሻሻል የሚወሰን አድን ውሳኔ ነው።

ግሬስ የህሙማን እና የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል በዘርፉ በሰለጠኑ ባለሞያዎች በመታግዝ ይህን አገልግሎት ለበርካታ አመታት ሲሰጥ ቆይቷል።

GraceNursingHome

Contact

https://gracenursinghomecenter.com/
https://www.facebook.com/gracenursingAddis
https://www.instagram.com/grace_nursing_home
https://t.me/gracenursinghomes

Call
+251967034242

ከአያት አደባባይ ወደ 49 በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ (ዞን 6) ይገኛል።

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *