
የልብ ምታችን ትክክለኛው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ60-100 ባለው ውስጥ ሲሆን ከ60 በታች ሲሆን የልብ ምታችን ቀንሷል ማለት ነው።
የልብ ምት መቀነስ ሲኖረን የሚኖሩ ምልክቶች :-
1 .ቶሎ የመድከም ስሜት
2 .እራሳችንን ስተን የመውደቅ
3.የመተንፈስ መቸገር
4 .ደረታችን ለይ የህመም ስሜት
5.ቆዳችን የመቀዝቀዝ እና የመንጣት ምልክቶች ልናይ እንችላለን።
የልብ ምታችን ሲቀንስ አስፈላጊውን ምርመራ በማድረግ የልብ ባትሪ / pacemaker ደረታችን ለይ እንድንጠቀም ይመከራል።
በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል በተሟላ ካት ላብ እና ብቁ በሆኑ የልብ ሰብስፔሻሊስት ሃኪሞች ህክምናው እየተሰጠ ይገኛል።
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0965212223 / 0962212223 ይደውሉ።
Pacemaker Implantation at Ethio-Istanbul General Hospital
Our normal heart beat is expected to be 60-100 beats/minute. If it is lower than 60, it is a waning sign.
The symptoms that accompany lower heart beat include :-
- Fatigue
- Loss of consciousness
- Shortness of breathe
- Chest pain
- Cold and pale skin
When we notice a lowered heart beat, we should get the appropriate investigations and treatment. If found neccessary, pacemaker implantation is one of the treatment methods.
Ethio-Istanbul General Hospital offers pacemaker implantation done by highly experienced Interventional cardiologists.
To book an appointment , 0965212223/ 0962212223
@HakimEthio