ይህ ትላንት በድሬዳዋ ሳቢያን አጠቃላይ ሆስፒታል የ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር ነው።
የልጆቻችን ውሎ ፣ ቦታና ሁናቴ ማየት እና መከታተል ይሻል።
Thank you to the Sabian General Hospital OR Team!
[በቤተሰብ ፈቃድ የቀረበ : Written consent has been obtained for use of patient history and images. It will be presented upon request]
Youtube: http://www.youtube.com/@Hakim207?sub_confirmation=1