ለተለያዩ የደም ስር ህመሞች የሚያስፈልጉ ቀዶ ህክምናዎችን
- ለጠበበ/ለተዘጋ ደም ስር አዲስ ደም ስር የመቀጠል ቀዶ ህክምና
- ለዲያላይሲስ የሚያስፈልገውን ደም ስር የመቀጠል ቀዶ ህክምና
- እግር ለይ ለሚታዪ ትላልቅ ደም ስሮች ህክምና
- ለደም ስር መስፋት ቀዶ ህክምና
- በአደጋ ለሚከሰት የደም ስር ጉዳት ቀዶ ህክምና
እንዲሁም ሌሎችን በደም ስር ቀዶ ህክምና ስብስፔሻሊስት ዶ/ር ትዛዙ ከበደ እና ከውጪ በሚመጡ ስብ እስፔሻኪስት ሃኪሞች እየሰጠን እንገኛለን ፡፡
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0965212223 / 0962212223 ይደውሉ፡፡

Vascular Surgery Services at Ethio-Istanbul General Hospital
We offer a comprehensive range of vascular surgery services for various conditions, including:
- Bypass surgeries
- AV fistula creation for dialysis
- Stripping and ligation for varicose veins
- Aneurysm repair
- Vascular repairs following trauma
Our services are led by Dr. Tizazu Kebede, our skilled vascular surgeon, along with additional specialized experts from abroad.
To schedule an appointment, please call 0965212223 or 0962212223.