የሚሰሩ እጆች መመስገን አለባቸው – አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል

የሚሰሩ እጆች መመስገን አለባቸው – አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል

በሲዳማ ክልል አለታ ወንዶ ከተማ ወስጥ የሚገኝ ተቋም ነው። ተቋሙ እስከ 2009 ዓ.ም ድረስ ጤና ጣቢያ (Health Center) ነበር። 2009 መጨረሻ አከባቢ ወጣቱ መሪ አቶ ፍፁም ዳንጉራ የሚባል በቀድሞው ደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ክልልና በሲዳማ ዞን አማካኝነት የጤና ጣቢያ ሀላፊ አድርጎ…

የቁስል ህክምና ራሱን የቻለ ህክምና እንዴት ሊሆን ቻለ?

የቁስል ህክምና ራሱን የቻለ ህክምና እንዴት ሊሆን ቻለ?

የቁስል ህክምና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ራሱን የቻለ ህክምና ነው፡፡ ከነርሶች አንስቶ እስከ ሀኪሞች ድረስ የዚህን ህክምና ልዩ ስልጠና (Speciality)  እየወሰዱ የቁስል ህክምናን ያደርጋሉ፡፡ የቁስል ህክምና እንደ ሰርጀሪ ፤ የአጥንት ህክምና እና የፕላስቲክ ሰርጀሪ ካሉት ልዩ ህክምናዎች ጋር በቅርበት ቢዛመድም ከነዚህ…

ከ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር

ከ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር

ይህ ትላንት በድሬዳዋ ሳቢያን አጠቃላይ ሆስፒታል የ1 ዓመት እድሜ ህፃን ልጅ ሆድ ውስጥ በቀዶ ህክምና የወጣ ሚስማር ነው። የልጆቻችን ውሎ ፣ ቦታና ሁናቴ ማየት እና መከታተል ይሻል። Thank you to the Sabian General Hospital OR Team! [በቤተሰብ ፈቃድ የቀረበ :…

የልብ ምታችን መቀነስ ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቀላይ ሆስፒታል

የልብ ምታችን መቀነስ ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቀላይ ሆስፒታል

የልብ ምታችን ትክክለኛው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ60-100 ባለው ውስጥ ሲሆን ከ60 በታች ሲሆን የልብ ምታችን ቀንሷል ማለት ነው። የልብ ምት መቀነስ ሲኖረን የሚኖሩ ምልክቶች :-1 .ቶሎ የመድከም ስሜት2 .እራሳችንን ስተን የመውደቅ3.የመተንፈስ መቸገር4 .ደረታችን ለይ የህመም ስሜት5.ቆዳችን የመቀዝቀዝ እና የመንጣት ምልክቶች…

event alert

event alert

ከ10 ዓመት በፊት ኢንተርንሺፕ ስንጨርስ የተነሳነው ፎቶ ነው (only few of us are included in these pictures) ሁሉም በሚባል ደረጃ፡ በ2001 ዓም ጎንደር ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የገባነውም/ 2006 የተመረቅነውም በትምህርትና ሾል ላይ የነበረን ተነሳሽነት፣ የትብብርና የወዳጅነት እንዲሁም ከህክምና ትምህርታችን…

ይህን ያውቁ ኑሯል?

ይህን ያውቁ ኑሯል?

ጥርሳችንን ከቦረሽን በኃላ ወዲያዉኑ በክዳኑ ዘግቶ ማስቀመጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምክንያቱም ውስጡ የሚኖረው እርጥበት ለባክቴርያ እድገት አመቺ ስለሚሆን። አገልግሎት ለማግኘት በ +251938302962 ወይም +251913455627 ይደዉሉ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 31ኛ ዙር የህክምና ምሩቃን የ10ኛ ዓመት የምረቃ በአላቸውን ለማክበር በዝግጅት ላይ ናቸው

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 31ኛ ዙር የህክምና ምሩቃን የ10ኛ ዓመት የምረቃ በአላቸውን ለማክበር በዝግጅት ላይ ናቸው

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 31ኛ ዙር የህክምና ምሩቃን የነበሩ በአሁኑ ሰዓት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎችና ከሀገር ውጭ በህክምናው ዘርፍ ሙያዊ ግዴታቸውን በመወጣት ላይ የሚገኙ ሲሆን የ10ኛ ዓመት የምረቃ በአላቸውን ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛሉ፡፡ አነዚህ ተመራቂዎች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ በነበሩበት ወቅት…

ትኩረት የሚገባው የመኪና አደጋ ሸክም በኢትዮጵያ

ትኩረት የሚገባው የመኪና አደጋ ሸክም በኢትዮጵያ

የመኪና አደጋ ዕድሜያቸው ከ5 እስከ 29 አመት ለሆኑ ህጻናት እና ጎልማሶች የሞት ዋነኛ መንስኤ ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም የዕድሜ ክልሎች ውስጥ ስምንተኛው የሞት መንስኤ ነው። የመኪና አደጋ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የህዝብ ጤና ችግር፣ ለአካል ጉዳትና እና ሞት ከፍተኛ ጫና አስተዋጽኦ…

ስለ ዶ/ር ኑሩ አህመድ | በዶ/ር ዮናስ ላቀው

ስለ ዶ/ር ኑሩ አህመድ | በዶ/ር ዮናስ ላቀው

በልጅነቱ አባቱ ቦሩሜዳ ሆስፒታል እየወሰዱ “አንድ ቀን አንተም እንደነዚህ ሀኪሞች የቀዶ ጥገና ዶክተር ትሆናለህ” እያሉት ነው ያደገው። ጅማ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ህክምና ጀመረ። ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከተመረቀ በኋላ ጥቂት ሰርቶ በቀዶ ጥገና ስፔሻላይዝ አደረገ። ዶ/ር ኑሩ ለብዙ ሰዎች የተለያዩ ቀዶ ጥገናዎች…

ልጆች ልክ እንደወላጅ | Parentification

ልጆች ልክ እንደወላጅ | Parentification

ወላጆች በጽኑ ቢታመሙ፣ በሞት ሲለዩ፣ በሱስ: በአለመግባባትና መሰል ጉዳዮች ቤተሰቡን ማስተዳደር ሲሳናቸው እና በመሳሰሉ ምክንያቶች ልጆች የወላጅን ሚና ተክተው ቤተሰብን እንዲያስተዳድሩ ሊገደዱ ይችላሉ:: ▫️ይህ ጉዳይ በሃገራችን በስፋት ይስተዋላል:: በተለይም የመጀመርያ ልጆች ታናናሾቻቸውን ልክ እንደ ወላጅ ሁነው እንዲያሳድጉ ሃላፊነት ሲወስዱ ማየት…

በስራ ገበታዬ የገጠመኝ አሳዛኝ ክስተት

በስራ ገበታዬ የገጠመኝ አሳዛኝ ክስተት

የትኛውም አይነት ህክምና በሁለት ወገኖች መካከል በሚደረግ ስምምነት የሚጠይቅ መሆኑ እሙን ነው። በተለይ የቀዶ ጥገና ህክምና ሲሆን ደግሞ ታካሚው ውሳኔ ላይ እንዲደርስ ስላሉት የህክምና አማራጮች የያንድአንዱን ጥቅምና ጉዳት የማስረዳት ኃላፊነትና ታካሚው ወደ ውሳኔ እንዲመጣ ማድረግ የሀኪሙ ግዴታ ቢሆንም የመጨረሻ ውሳኔው…

ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም (Walking corpse syndrome) ምንድን ነው ?

ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም (Walking corpse syndrome) ምንድን ነው ?

ዋኪንግ ኮርፕስ ሲንድረም ወይንም በሌላ ስሙ ኮታርድስ ሲንድረም (cotard’s syndrome) በጣም ያልተለመደ የነርቭ እና የአዕምሮ (neuropsychiatric) ችግር ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የታወቀው በ1882 እ.ኤ.አ በፈረንሳዩ የሥነ-አዕምሮ ሐኪም በዶ/ር ጁሌስ ኮታርድ ሲሆን በዋነኝነት የዚህ የአዕምሮ መዛባት ችግር ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የተወሰነ የሰውነት…

የሽንት ጠጠር እንዴት ይፈጠራል?

የሽንት ጠጠር እንዴት ይፈጠራል?

የሽንት ጠጠር እንዴት ይፈጠራል? ከባለፈዉ የሽንት ጠጠር ምንነት ማብራሪያ የቀጠለ | Cirrachi Fincaanii akkamitti Umamaa? Maalummaa cirracha fincaanii yeroo darbee ibsame irraa kan itti fufe የጠጠር አፈጣጠር በጣም ውስብስብና በሙሉ ተጠንቶ ያላለቀ ነዉ። በተወሰነ መልኩ በምሳሌ መረዳት ይቻላል። አንድ ብርጭቆ…