ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና

ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና

የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት ተስፋዓለም ጋሻው እንዳሉት ከኅዳር 8-12/ 2017 ዓ.ም በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…

Fundraiser walk for Pink House & Breast Cancer Awareness.

Fundraiser walk for Pink House & Breast Cancer Awareness.

ለፒንክ ሀውስና ለጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እሁድ ጥቅምት 17 በምናደርገው የእግር ጉዞ ድጋፎን በመስጠት ይቀላቀሉን:: https://shorturl.at/lw0hL በመጠቀም ይመዝገቡ:: ለበለጠ መረጃ +251948060406 ይደውሉ:: Fundraiser walk for Pink House & BreastCancer Awareness. Please register using https://shorturl.at/lw0hL There is limited availability for walk…

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ውስጥ ነርስ ስትሆን ብዙ ስሞችን ታገኛለህ መርፌ ወጊ፣ አልጋ አንጣፊ ፣ ቁስል አጣቢዎቹ ወዘተ…. ትባላለህ። አብዛኛዉ ታካሚ የሀኪሞች ፀሀፊ አድርገው ነው የሚያስቡን። ለሁሉም ሰው punching bag ትሆናለህ። በምትሰራበት ቦታ ሁሉንም ነገር ትሆናለህ ሀኪም ፣ ጥበቃ ፣ ፅዳት ሰራተኛ ፣…

brown and white short coated dog

የእብድ ውሻ በሽታ እንዴት መከላከል ይቻላል?

ውሾችን ማስከተብ ውሻዎችን፣ ቡችላዎችን ጨምሮ በጅምላ የውሻ ክትባት ፕሮግራሞችን መከተብ በሰዎች ላይ የእብድ ውሻ በሽታን ለመከላከል በጣም ብዙ ወጪ ቆጣቢ ስትራቴጂ ነው ምክንያቱም ስርጭቱን ከምንጩ ያቆማል። ግንዛቤ መፍጠር የውሻ ባህሪ እና ንክሻ መከላከል ላይ ለህጻናት እና ለአዋቂዎች የህዝብ ትምህርት ፣…