የአንጎል ቦይ መለጠጥ : hydrocephalus

የአንጎል ቦይ መለጠጥ : hydrocephalus

አንጎል በውሐ የተከበበና የተከፋፈለ ነው ። ውሐ መሳይ የአንጎል ፈሳሽ በቦይ ውስጥ እየተዘዋወረ ለአንጎል ምግብ የማድረስ ፣ተረፈ ምርቶችን የማስወገድ አገልግሎት ይሰጣል ። ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚሰነዘሩ የአንጎል ጥቃቶችን ያመክናል ። አንጎል የውሐ ሻወር እንዲያገኝ የሚስችል ተፈጥሯዊ መዋኛ ቦይ-ስረዓት ያለው ድነቅ…

የጡት ካንሰር

የጡት ካንሰር

የጡት ካንሰር በአንዱ ወይም በሁለቱም ጡት ላይ የሚጀምር የካንሰር አይነት ነዉ ።አብዛኛው የበሽታው ተጠቂዎች ሴቶች ቢሆኑም ወንዶችንም ሊይዝ ይችላል። ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን ከሚጨምሩ ነገሮች መካከል አልኮል መጠጥን አዘውትሮ መጠጣት፣ከመጠን ያለፈ ውፍረት፣ልጅ አለመውለድ ወይም ከ 30 አመት በኋላ…

Dr. Wondwossen Amtataw has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)

Dr. Wondwossen Amtataw has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)

Dr. Wondwossen Amtataw, an Ethiopian consultant General Surgeon as well as Endocrine and Breast Surgeon has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS) The letters FACS (Fellow, American College of Surgeons) after a surgeon’s name mean that…

Dr. Tilahun Deresse has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)

Dr. Tilahun Deresse has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)

Dr. Tilahun Deresse, an Ethiopian consultant General Surgeon has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS) The letters FACS (Fellow, American College of Surgeons) after a surgeon’s name mean that the surgeon’s education and training, professional qualifications,…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓላቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን የክብረ እንግዳ ሆነው በተገኙበት ጥቅምት 9 ቀን  2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ  አከበሩ። Celebration of the 10th year reunion and establishment of an…

Dr. Khalid Sherefa has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)

Dr. Khalid Sherefa has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS)

Dr. Khalid Sherefa, an Ethiopian consultant General Surgeon has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS) The letters FACS (Fellow, American College of Surgeons) after a surgeon’s name mean that the surgeon’s education and training, professional qualifications,…

የአንጎል፣ ህብረሰረሰርና  የነርቭ ህክምና

የአንጎል፣ ህብረሰረሰርና  የነርቭ ህክምና

በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ለተለያዩ ለአንጎል , ለ ህብረሰረሰርና ለ ነርቭ  ህመም የምንሰጣቸው የህክምና አይነቶች:- 1. የጭንቅላት እጢ ቀዶ ህክምና2. የህብለሰረሰር ቀዶ ህክምና3. በአፍንጫ በኩል የሚሰራ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና4. የዲስክ መንሸራተት ህክምና5  ለአንገት እና ጀረባ መጣመም/መጉበጥ ቀዶ ህክምና6 ለሚጥል ህመም እና…

ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement ) ተጀመረ! ለሁለት ታካሚዎቸ የተሳካ  የሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ማድረግ ተችሏል። በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement) በንዑስ ስፔሻሊስት (Sub specialist) የተጀመረ ሲሆን የአጥንት…