Fundraiser walk for Pink House & Breast Cancer Awareness.

Fundraiser walk for Pink House & Breast Cancer Awareness.

ለፒንክ ሀውስና ለጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እሁድ ጥቅምት 17 በምናደርገው የእግር ጉዞ ድጋፎን በመስጠት ይቀላቀሉን:: https://shorturl.at/lw0hL በመጠቀም ይመዝገቡ:: ለበለጠ መረጃ +251948060406 ይደውሉ:: Fundraiser walk for Pink House & BreastCancer Awareness. Please register using https://shorturl.at/lw0hL There is limited availability for walk…

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

ነርስ መሆን በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ውስጥ ነርስ ስትሆን ብዙ ስሞችን ታገኛለህ መርፌ ወጊ፣ አልጋ አንጣፊ ፣ ቁስል አጣቢዎቹ ወዘተ…. ትባላለህ። አብዛኛዉ ታካሚ የሀኪሞች ፀሀፊ አድርገው ነው የሚያስቡን። ለሁሉም ሰው punching bag ትሆናለህ። በምትሰራበት ቦታ ሁሉንም ነገር ትሆናለህ ሀኪም ፣ ጥበቃ ፣ ፅዳት ሰራተኛ ፣…