የልብ ምታችን መቀነስ ህክምና በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቀላይ ሆስፒታል
የልብ ምታችን ትክክለኛው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ60-100 ባለው ውስጥ ሲሆን ከ60 በታች ሲሆን የልብ ምታችን ቀንሷል ማለት ነው። የልብ ምት መቀነስ ሲኖረን የሚኖሩ ምልክቶች :-1 .ቶሎ የመድከም ስሜት2 .እራሳችንን ስተን የመውደቅ3.የመተንፈስ መቸገር4 .ደረታችን ለይ የህመም ስሜት5.ቆዳችን የመቀዝቀዝ እና የመንጣት ምልክቶች…