ONCO Pathology Diagnostic Center at Annual walk and fundraising event
📣 በትናንትናው እለት ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማእከል በአለምፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን በሚዘጋጀው 4ኛው አመታዊ የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ ላይ በመሳተፍ ከማኅበረሰባችን ድጋፍ ጋር፣ የጡት ካንሰር ግንዛቤን ለማሳደግ እንዲሁም ህክምናውን እየተከታተሉ ያሉ ሰዎችን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ተፅእኖ በማሳደሩ ኩራት ይሰማዋል።…