ስለ አእምሮ ሕመም አንዳንድ የተለመዱ አፈ ታሪኮች እና እውነታው
1. የአእምሮ ሕመም የድክመት ወይም የግል ውድቀት ምልክት ነው። እውነታው:- የአእምሮ ሕመም በግል ድክመት ወይም በፍላጎት እጥረት ያልተከሰቱ እና እንደ ሌሎች አካላችን(Organ) በተለያዩ ምክንያት ሊታመም የሚችል አካላችን ነው። 2. የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች አደገኛ ወይም ጠበኛ ናቸው። እውነታው:- አብዛኛዎቹ የአእምሮ…

ወላጆች በጽኑ ቢታመሙ፣ በሞት ሲለዩ፣ በሱስ: በአለመግባባትና መሰል ጉዳዮች ቤተሰቡን ማስተዳደር ሲሳናቸው እና በመሳሰሉ ምክንያቶች ልጆች የወላጅን ሚና ተክተው ቤተሰብን እንዲያስተዳድሩ ሊገደዱ ይችላሉ:: ▫️ይህ ጉዳይ በሃገራችን በስፋት ይስተዋላል:: በተለይም የመጀመርያ ልጆች ታናናሾቻቸውን ልክ እንደ ወላጅ ሁነው እንዲያሳድጉ ሃላፊነት ሲወስዱ ማየት…