ፕሮፌሰር እያሱ መኮንን እሸቱ
|

ፕሮፌሰር እያሱ መኮንን እሸቱ

ፕ/ር እያሱ በፋርማሲ ዲግሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በወርቅ ሜዳልያ እ.አ.አ በ1980 ከተመረቁ በኋላ በዚሁ ዩኒቨርስቲ የህክምና ፋኩልቲ ፋርማኮሎጂ ትምህርት ክፍልን በዚሁ ዓ.ም በመቀላቀል የአካዳሚክ ጉዟቸውን የጀመሩ ሲሆን እ.አ.አ በ1985 በቀድሞው ዩጎዝላቪያ በአሁኑ ስሎቬንያ በሚገኘው ሉብልያና…