የአንጎል፣ ህብረሰረሰርና የነርቭ ህክምና
በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ለተለያዩ ለአንጎል , ለ ህብረሰረሰርና ለ ነርቭ ህመም የምንሰጣቸው የህክምና አይነቶች:- 1. የጭንቅላት እጢ ቀዶ ህክምና2. የህብለሰረሰር ቀዶ ህክምና3. በአፍንጫ በኩል የሚሰራ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና4. የዲስክ መንሸራተት ህክምና5 ለአንገት እና ጀረባ መጣመም/መጉበጥ ቀዶ ህክምና6 ለሚጥል ህመም እና…

በኦፕሬሽን መውለድ (Caesarean section) – ማለት ከ28 ሳምንት በውሀላ ማደንዘዣ ተሰጥቶ ልጅሽ እና ከልጅሽ ጋር አብሮት የነበረው የእንግዴ ልጅ በሆድሽ በታችኛው ክፍል ላይ በሚደረግ ትንሽ መቅደድ ልጅሽን ከማህፀን የማውጣት ወይንም የማስወለድ መንገድ ነው። በኦፕሬሽን መውለድ (Caesarean section) – በድንገተኛ ሁኔታ…
ለፒንክ ሀውስና ለጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እሁድ ጥቅምት 17 በምናደርገው የእግር ጉዞ ድጋፎን በመስጠት ይቀላቀሉን:: https://shorturl.at/lw0hL በመጠቀም ይመዝገቡ:: ለበለጠ መረጃ +251948060406 ይደውሉ:: Fundraiser walk for Pink House & BreastCancer Awareness. Please register using https://shorturl.at/lw0hL There is limited availability for walk…
በኢትዮጵያ ውስጥ ነርስ ስትሆን ብዙ ስሞችን ታገኛለህ መርፌ ወጊ፣ አልጋ አንጣፊ ፣ ቁስል አጣቢዎቹ ወዘተ…. ትባላለህ። አብዛኛዉ ታካሚ የሀኪሞች ፀሀፊ አድርገው ነው የሚያስቡን። ለሁሉም ሰው punching bag ትሆናለህ። በምትሰራበት ቦታ ሁሉንም ነገር ትሆናለህ ሀኪም ፣ ጥበቃ ፣ ፅዳት ሰራተኛ ፣…