ጥርሳችንን ከቦረሽን በኃላ ወዲያዉኑ በክዳኑ ዘግቶ ማስቀመጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምክንያቱም ውስጡ የሚኖረው እርጥበት ለባክቴርያ እድገት አመቺ ስለሚሆን።
አገልግሎት ለማግኘት በ +251938302962 ወይም +251913455627 ይደዉሉ
ጥርሳችንን ከቦረሽን በኃላ ወዲያዉኑ በክዳኑ ዘግቶ ማስቀመጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምክንያቱም ውስጡ የሚኖረው እርጥበት ለባክቴርያ እድገት አመቺ ስለሚሆን።
አገልግሎት ለማግኘት በ +251938302962 ወይም +251913455627 ይደዉሉ
ከ10 ዓመት በፊት ኢንተርንሺፕ ስንጨርስ የተነሳነው ፎቶ ነው (only few of us are included in these pictures) ሁሉም በሚባል ደረጃ፡ በ2001 ዓም ጎንደር ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የገባነውም/ 2006 የተመረቅነውም በትምህርትና ስራ ላይ የነበረን ተነሳሽነት፣ የትብብርና የወዳጅነት እንዲሁም ከህክምና ትምህርታችን…
Many people believe that placing a loved one in a nursing home is equivalent to abandoning them, but this is far from the truth. In reality, choosing a nursing home can be an act of care and responsibility, especially when…
Door-to-Needle (DTN) time 13 min! Axon Stroke & Spine Center Progress ተቋም ግንባታ እንኳን ለ2017 የመስቀል በዓል አደረሳችሁ ✝️
It is with profound sadness that we learned of the tragic passing of Dr. Tibebu Alene who was a graduate of Debre Tabor University and was currently a second year General Surgery resident. Dr. Tibebu was a dedicated and talented…
የልብ ምታችን ትክክለኛው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ60-100 ባለው ውስጥ ሲሆን ከ60 በታች ሲሆን የልብ ምታችን ቀንሷል ማለት ነው። የልብ ምት መቀነስ ሲኖረን የሚኖሩ ምልክቶች :-1 .ቶሎ የመድከም ስሜት2 .እራሳችንን ስተን የመውደቅ3.የመተንፈስ መቸገር4 .ደረታችን ለይ የህመም ስሜት5.ቆዳችን የመቀዝቀዝ እና የመንጣት ምልክቶች…
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምና 31ኛ ባች (ጎልደን ባች) የቀድሞ ተማሪዎች 10ኛ አመት የምረቃ ክብረ በዓላቸውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አስራት አጸደወይን የክብረ እንግዳ ሆነው በተገኙበት ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አከበሩ። Celebration of the 10th year reunion and establishment of an…