በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ለተለያዩ ለአንጎል , ለ ህብረሰረሰርና ለ ነርቭ ህመም የምንሰጣቸው የህክምና አይነቶች:-
1. የጭንቅላት እጢ ቀዶ ህክምና
2. የህብለሰረሰር ቀዶ ህክምና
3. በአፍንጫ በኩል የሚሰራ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና
4. የዲስክ መንሸራተት ህክምና
5 ለአንገት እና ጀረባ መጣመም/መጉበጥ ቀዶ ህክምና
6 ለሚጥል ህመም እና ተያያዥ ህመሞች ህክምና
እነዚህን እና ሌሎች ቀዶ ህክምናዎችን ብቁ በሆኑ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና ሰብስፔሻሊስቶች:-
1.ዶ/ር አባት ሳህሉ
2. ዶ/ር ቢንያም ገ/እግዚያብሔር
3. ዶ/ር ሙላለም ወንድአፍራሽ
እንዲሁም ከውጭ ሀገር በሚመጡ ሰብስፔሻሊስቶች ህክምናዎቹን እየሰጠን እንገኛለን።
ህክምናውን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0965212223 / 0962212223 ይደውሉ።

Spinal, Neurosurgical, and Neurology Treatments
At Ethio-Istanbul General Hospital, we offer a range of neurologic and spinal treatments, including:
1. Craniotomy and Gross Total Resection (GTR)
2. Spinal surgeries (Laminectomy and Discectomy)
3. Transsphenoidal Surgery (TSS)
4. Treatment for Disc Herniation
5. Surgery for Dislocated Spine
6. Epilepsy management and various other neurology treatments
Our services are provided by experienced Neurologists and Neurosurgeons, including:
• Dr. Abat Sahlu
• Dr. Biniam G/egziyabher
• Dr. Mulalem Wendafirash
Additionally, we collaborate with subspecialist physicians from abroad.
To schedule an appointment, please call 0965212223 or 0962212223
@HakimEthio